የሁለተኛው ምዕራፍ ተጠናቋል! የለጤና ኢትዮጵያ በጾታዊ ተዋልዶ ጤና ጉዟችን ላይ ላለፉት 3 ወራት ስለተከታተላችሁን ሁላችሁንም እናመሰግናለን! ለቀጣዩ ምዕራፋችን ጥያቄዎች ወይም ሀሳቦች ካላችሁ ያሳውቁን። በባዮችን ላይ ያለውን ድህረ ገጻችንን ይጎብኙ።

| ለጤና ኢትዮጵያ

Our second quarter is complete! Letena Ethiopia thanks all of you for following us these past 3 months on our SRH journey Let us know if you have questions or ideas for our next chapter. Visit our website with the link in our bio.

| Letena Ethiopia

wpChatIcon