Our Blogs

የታዳጊዎች ጥቃት፦ ጤናና ደህንነት ላይ የተጋረጠ ትልቅ ስጋት/ Adolescent Violence: A Hidden Threat to Health and Well-Being

የጉርምስና ዕድሜ የመማሪያ፣ የማደጊያና ራስን የማወቂያ ጊዜ መሆን አለበት። በሚያሳዝን ሁኔታ ግን ብዙ ወጣት ሴቶች በአካላዊ ጤንነታቸው፣ በስነ-ልቦና ደህንነታቸው፣ በትምህርታቸውና በወደፊት ዕድላቸው ላይ ተጽዕኖ የሚያሳድር ጥቃት ይደርስባቸዋል። የታዳጊዎች ጥቃት አካላዊ ጥቃትን፣ የስሜት በደልን፣ ጉልበተኝነትን፣ የወሲብ ጥቃትን፣ የኢንተርኔት ትንኮሳን፣ እንዲሁም በቤት ውስጥ፣ በትምህርት ቤት፣ በፍቅር ግንኙነትና...
wpChatIcon