Our Blogs

የማህፀን እና የጽንስ ሃኪም ማማከር ያለብዎት መቼ ነው? / When Should You See a Gynecologist?

ብዙ ሴቶች ወደ ማህፀን እና ጽንስ ሃኪም ለመሄድ የሆነ ከባድ የጤና ችግር እስኪሰማቸው ድረስ ይጠብቃሉ። ነገር ግን የስነ-ተዋልዶ ጤና ችግሮችን ማከም ብቻ ሳይሆን፤ በሽታዎችን መከላከልን፣ ጥያቄዎችን ጠይቆ መረዳትን እና በተለያዩ የሕይወት ምዕራፎች ውስጥ በእውቀት ላይ የተመሰረተ ውሳኔ ማድረግንም ያጠቃልላል። የማህፀን እና ጽንስ ሃኪም በሴቶች ስነ-ተዋልዶ ጤና ላይ የሚሰራ ልዩ ባለሙያ ሲሆን፤ ከወር አበባ እክሎች እና የወሊድ...
wpChatIcon