ተደጋግሞ የሚነሱ ጥያቄዎች

በተደጋጋሚ ለሚጠየቁት የSRH ጥያቄዎች መልሶችን እዚህ ያግኙ

+ የሰውነት ክብደት በጉርምስና ዕድሜ ላይ ተጽዕኖ ያሳድራል?

አዎ። የሰውነት ክብደታቸው ከፍ ያለ ሴቶች ጉርምስና ቀድመው ሊጀምሩ እና የወር አበባቸው መካከለኛ ክብደት ካላቸው ሴቶች ቀድሞ ሊጀምራቸው ይችላል።

+ የሴት ብልት ፈሳሽ የተለመደ ነው፧

አንዲት ሴት በተለምዶ ከጠረን የጸዳ፣ ነጣ ያለ ወይም ውሃማ ቀለም ያለው እና ከህመም የነፃ ፈሳሽ ከብልቷ ይወጣል። በአንፃሩ ከዚህ የተለየ ማንኛውም ፈሳሽ ያልተለመደ የሴት ብልት ፈሳሽ እንደሆነ ይቆጠራል።

 

Tune In to Our Latest Videos.

Contact US

Let’s get in touch.

Leave us your info and our health professionals will get in touch with you.

Phone

+251908182838

Address

Bole Park Lane Towers building, Ground Floor Addis Ababa, Ethiopia

wpChatIcon